በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

ቋንቋ ምረጥ አማርኛ

2017-2018 የወረዳ ስብሰባ ፕሮግራም—የቅርንጫፍ ቢሮ ተወካይ የሚገኝበት

በቅርንጫፍ ቢሮው ተወካይ የሚቀርቡ ንግግሮችን የያዘውን የዚህን የወረዳ ስብሰባ ፕሮግራም ተመልከት።

ተስፋ ሳትቆርጡ የክርስቶስን ሕግ ፈጽሙ!

በፕሮግራሙ ላይ የክርስቶስ ሕግ ምን እንደሆነና ይህን ሕግ መፈጸም የምንችለው እንዴት እንደሆነ ይብራራል።

የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ ለማግኘት ልብ ብላችሁ አዳምጡ

በወረዳ ስብሰባው ላይ የእነዚህ ጥያቄዎች መልስ ይብራራል።