በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

የሙታን መናፍስት—ሊረዱህ ወይም ሊጎዱህ ይችላሉ? ደግሞስ በእርግጥ አሉ?

መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ሙታን ምን ይላል? ሊረዱህ ወይም ሊጎዱህ ይችላሉ?

መግቢያ

በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች፣ ሙታን ወደ መንፈሳዊው ዓለም እንደሚሄዱ እንዲሁም በምድር ላይ ያሉ ሰዎችን መመልከትና በሕይወታቸው ላይ ተጽዕኖ ማሳደር እንደሚችሉ ያምናሉ። ይህ እምነት ትክክል ነው?

መናፍስት በምድር ላይ ኖረው በኋላ የሞቱ ሰዎች አይደሉም

አምላክ ለመጀመሪያው ሰው ለአዳም የተናገረው ነገር፣ ሙታን ስላሉበት ሁኔታ ለማወቅ ይረዳናል።

በሚሊዮን የሚቆጠሩ መንፈሳዊ ፍጡራን

ነቢዩ ዳንኤል፣ መቶ ሚሊዮን የሚሆኑ መላእክትን በራእይ ተመልክቷል።

በመንፈሳዊው ዓለም ውስጥ የተነሳ ዓመፅ

አንዳንድ መላእክት በአምላክ ላይ ዓመፁ። ይህም በሰው ልጆች ላይ ችግር አስከትሏል።

አጋንንት ነፍሰ ገዳዮች ናቸው!

የመጽሐፍ ቅዱስ ዘገባዎችና በዘመናችን የተፈጸሙ ክንውኖች እንደሚያሳዩት አጋንንት ጨካኝና አደገኛ ናቸው።

አጋንንት ሙታን በሕይወት አሉ ብለው በሐሰት ይናገራሉ

አጋንንት አብዛኛውን የሰው ዘር በማሳሳት ረገድ ተሳክቶላቸዋል፤ መጽሐፍ ቅዱስ ግን ማታለያቸውን ያጋልጣል።

አጋንንት በአምላክ ላይ ማመፅን ያበረታታሉ

ይህን የሚያደርጉት ሐዘን የደረሰባቸውን ሰዎች በማታለል ነው።

ሰይጣንን ሳይሆን ይሖዋን አገልግል

ትክክለኛውን ምርጫ እንዳደረግህ የሚያሳየው ምንድን ነው?

አስደናቂ የወደፊት ተስፋ

ሰይጣንና አጋንንቱ ሰዎችን የማያታልሉበት ጊዜ ይመጣል። ከዚያም ይሖዋ ለመላው የሰው ዘር በረከት ያመጣል።

ገነቲቷ ምድር

ይሖዋ ሰይጣን ያመጣውን መጥፎ ነገር በሙሉ ካስወገደ በኋላ ምን ዓይነት ሁኔታ ይኖራል?