በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

ወደ ይሖዋ ቅረብ

 ክፍል 2

“ፍትሕን ይወዳል”

“ፍትሕን ይወዳል”

ዛሬ ምድራችን በግፍ ተሞልታለች። ብዙ ሰዎች ደግሞ ለዚህ ተጠያቂው አምላክ እንደሆነ አድርገው ያስባሉ። ይሁን እንጂ መጽሐፍ ቅዱስ “እግዚአብሔር ፍትሕን ይወዳል” ሲል ይገልጻል። (መዝሙር 37:28 አ.መ.ት) በዚህ ክፍል ውስጥ፣ ይሖዋ በእርግጥም ፍትሕን እንደሚወድ ያሳየው እንዴት እንደሆነ እንመረምራለን። ይህም ለመላው የሰው ዘር ትልቅ ተስፋ የሚሰጥ ነው።

በዚህ ክፍል ውስጥ . . .

ምዕራፍ 11

“መንገዱ ሁሉ ፍትሕ ነው”

የአምላክ ፍትሕ ተወዳጅ ባሕርይ የሆነው እንዴት ነው?

ምዕራፍ 12

“በአምላክ ዘንድ ግፍ አለን?”

ይሖዋ የፍትሕ መጓደልን የሚጠላ ከሆነ ዓለም በፍትሕ መጓደል የተሞላው ለምንድን ነው?

ምዕራፍ 13

“የእግዚአብሔር ሕግ ፍጹም ነው”

አንድ ሕግ የሚሠራበት መንገድ ፍቅር ማንጸባረቅ የሚችለው እንዴት ነው?

ምዕራፍ 14

ይሖዋ “ለብዙዎች ቤዛ” አዘጋጀ

ቀላል ሊመስል ቢችልም ከምናስበው በላይ አስገራሚ የሆነው ትምህርት ወደ አምላክ እንድትቀርብ ይረዳሃል።

ምዕራፍ 15

ኢየሱስ ‘በምድር ላይ ፍትሕ እንዲሰፍን ያደርጋል’

ኢየሱስ ባለፉት ጊዜያት ፍትሕ ያሰፈነው እንዴት ነው? ዛሬስ ፍትሕ እያሰፈነ ያለው እንዴት ነው? ወደፊትስ የሚያሰፍነው እንዴት ነው?

ምዕራፍ 16

‘ፍትሕን በማድረግ’ ከአምላክ ጋር መሄድ

ኢየሱስ “እንዳይፈረድባችሁ አትፍረዱ” በማለት ያስጠነቀቀው ለምንድን ነው?