በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

ወደ ይሖዋ ቅረብ

 ክፍል 4

“እግዚአብሔር ፍቅር ነው”

“እግዚአብሔር ፍቅር ነው”

ፍቅር ይሖዋ ካሉት ሌሎች ባሕርያት ሁሉ የላቀ ከመሆኑም በላይ እጅግ ማራኪ የሆነ ባሕርይ ነው። ይህ ዕጹብ ድንቅ የሆነ ባሕርይ፣ ያሉትን አንዳንድ ግሩም ገጽታዎች ስንመረምር መጽሐፍ ቅዱስ “እግዚአብሔር ፍቅር ነው” ሲል የሚናገረው ለምን እንደሆነ ይበልጥ ግልጽ ይሆንልናል።—1 ዮሐንስ 4:8

በዚህ ክፍል ውስጥ . . .

ምዕራፍ 23

“እርሱ አስቀድሞ ወዶናል”

“እግዚአብሔር ፍቅር ነው” የሚለው መግለጫ ትርጉሙ ምንድን ነው?

ምዕራፍ 24

“ከእግዚአብሔር ፍቅር ሊለየን” የሚችል ነገር የለም

በአምላክ ፊት ዋጋ የላችሁም የሚለውን ውሸት አስወግዱ።

ምዕራፍ 25

‘የአምላካችን ምሕረትና ርኅራኄ’

አምላክ ለአንተ ያለው ስሜት አንዲት እናት ለልጇ ካላት ዓይነት ስሜት ጋር የሚመሳሰለው እንዴት ነው?

ምዕራፍ 26

“ይቅር ባይ” አምላክ

አምላክ ሁሉንም ነገር የሚያስታውስ ከሆነ ይቅር ማለትና መርሳት የሚችለው እንዴት ነው?

ምዕራፍ 27

“ቸርነቱ እንዴት ታላቅ ነው!”

የአምላክ ቸርነት ሲባል ምን ማለት ነው?

ምዕራፍ 28

“አንተ ብቻ ታማኝ ነህ”

ይሖዋ ብቻ ታማኝ ነው ሊባል የሚችለው እንዴት ነው?

ምዕራፍ 29

‘የክርስቶስን ፍቅር ማወቅ’

ኢየሱስ የይሖዋን ፍቅር ያንጸባረቀበት ሦስት ገጽታዎች።

ምዕራፍ 30

“በፍቅር ተመላለሱ”

አንደኛ ቆሮንቶስ ፍቅር ልናሳይ የምንችልባቸው 14 መንገዶችን ያሳየናል።