በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

ቋንቋ ምረጥ አማርኛ

 ክፍል 3

“ልቡ ጠቢብ”

“ልቡ ጠቢብ”

እውነተኛ ጥበብ አጥብቀህ ልትሻው የሚገባ ውድ ሀብት ነው። የዚህ ጥበብ ብቸኛ ምንጭ ይሖዋ ነው። ታማኙ ኢዮብ ይሖዋን አስመልክቶ ሲናገር “ልቡ ጠቢብ” ነው ብሏል። በዚህ ክፍል ውስጥ ገደብ የለሽ የሆነውን የይሖዋ አምላክ ጥበብ ጠለቅ ብለን እንመረምራለን።​—ኢዮብ 9:4

በዚህ ክፍል ውስጥ . . .

ምዕራፍ 17

“‘የእግዚአብሔር ጥበብ እንዴት ጥልቅ ነው!’”

የአምላክ ጥበብ ካለው እውቀት፣ መረዳትና ማስተዋል ይበልጣል የምንለው ለምንድን ነው?

ምዕራፍ 18

‘በአምላክ ቃል’ ላይ የተንጸባረቀ ጥበብ

አምላክ መጽሐፍ ቅዱስን ለማስጻፍ መላአክትን ከመጠቀም ወይም ራሱ ከማዘጋጀት ይልቅ ሰዎችን የተጠቀመው ለምንድን ነወ?

ምዕራፍ 19

‘በቅዱስ ምሥጢር ውስጥ ያለ የአምላክ ጥበብ’

አምላክ በአንድ ወቅት ሸሽጎት የነበረው አሁን ግን ግልጽ የሆነው ቅዱስ ምሥጢር ምንድን ነው?

ምዕራፍ 20

“ልቡ ጠቢብ”—ግን ትሑት

የጽንፈ ዓለማዊው ሉዓላዊ ጌታ ትሑት የሆነው እንዴት ነው?

ምዕራፍ 21

ኢየሱስ ‘የአምላክን ጥበብ’ ገልጧል

ኢየሱስ ያስተማረበት መንገድ፣ ኢየሱስን ይዘው እንዲመጡ የታዘዙ ወታደሮች ባዶ እጃቸውን እንዲመለሱ ያደረገው እንዴት ነው?

ምዕራፍ 22

‘ላይኛይቱን ጥበብ’ በአኗኗርህ እያንጸባረቅህ ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ አምላካዊ ጥበብ ማዳበር የምትችልባቸውን አራት ነጥቦች ያብራራል።