በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

ከአምላክ የተላከ ምሥራች!

ከዚህ ብሮሹር ጥቅም ማግኘት የምትችለው እንዴት ነው?

ከዚህ ብሮሹር ጥቅም ማግኘት የምትችለው እንዴት ነው?

ይህ ብሮሹር የአምላክ ቃል የሆነውን መጽሐፍ ቅዱስን በማጥናት ጥቅም እንድታገኝ ይረዳሃል። በአንቀጾቹ መጨረሻ ላይ የሚገኙት ጥቅሶች ደመቅ ብለው የተጻፉትን ጥያቄዎች መልስ በመጽሐፍ ቅዱስህ ውስጥ የት ቦታ ላይ ማግኘት እንደምትችል ይጠቁሙሃል።

መጽሐፍ ቅዱስህን አውጥተህ ጥቅሶቹን ስታነብ የጥያቄዎቹን መልሶች ለማሰብ ሞክር። የይሖዋ ምሥክሮች ጥቅሶቹ በያዙት ሐሳብ ላይ ከአንተ ጋር ለመወያየት ፈቃደኞች ናቸው።​—ሉቃስ 24:32, 45ን አንብብ።

ማስታወሻ፦ በዚህ ብሮሹር ውስጥ የተጠቀሱት ጽሑፎች በሙሉ በይሖዋ ምሥክሮች የተዘጋጁ ናቸው።