በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

ከአምላክ የተላከ ምሥራች!

አምላክ ስም አለው?

አምላክ ስም አለው?

አምላክ ብዙ የማዕረግ ስሞች አሉት፤ ከእነዚህ ስሞች መካከል ሁሉን ቻይ፣ ፈጣሪ እና ጌታ የሚሉት ይገኙበታል። (ኢዮብ 34:12፤ መክብብ 12:1፤ ዳንኤል 2:47) ይሁንና ለራሱ ያወጣው ስም አለው?