በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የይሖዋ ምሥክሮችን የሚመለከቱ ዜናዎችን ኢንተርኔት ላይ እንድታነብ እንጋብዝሃለን። የሕግና የመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች እንዲጠቀሙባቸው ታስበው የተዘጋጁ ሌሎች መረጃዎችም አሉ።

ዓለም አቀፋዊ ዜና

የ2021 የበላይ አካሉ ሪፖርት ቁጥር 2

አንድ የበላይ አካል አባል አበረታች ሪፖርት ያቀርብልናል፤ እንዲሁም በዚህ ወረርሽኝ ወቅት ይሖዋ ቤቴላውያን እያከናወኑት ያለውን ሥራ እንዴት እንደባረከው የሚያሳዩ ተሞክሮዎችን ያካፍለናል።