በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የይሖዋ ምሥክሮችን የሚመለከቱ ዜናዎችን ኢንተርኔት ላይ እንድታነብ እንጋብዝሃለን። የሕግና የመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች እንዲጠቀሙባቸው ታስበው የተዘጋጁ ሌሎች መረጃዎችም አሉ።

ሩዋንዳ

የሩዋንዳ የዘር ማጥፋት ዘመቻ 25ኛ ዓመት መታሰቢያ

በሩዋንዳ የሚኖር አንድ የይሖዋ ምሥክር በ1994 በደረሰው የዘር ማጥፋት ዘመቻ ወቅት ስለነበረው አሰቃቂ ሁኔታና ወንድሞቹ ያሳዩት ከራስ ወዳድነት ነፃ የሆነ ፍቅር ሕይወቱን ያተረፈለት እንዴት እንደሆነ ገልጿል።

ጣሊያን

የጣሊያን ጠቅላይ ፍርድ ቤት የይሖዋ ምሥክሮችን ሕክምና የመምረጥ መብት አስከበረ

የጣሊያን ጠቅላይ ፍርድ ቤት ወንድሞቻችን ያላቸውን ሕክምና የመምረጥ መብት አስከበረ።