በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

መጋቢት 12, 2021
ዓለም አቀፋዊ ዜና

የ2021 የበላይ አካሉ ሪፖርት ቁጥር 2

የ2021 የበላይ አካሉ ሪፖርት ቁጥር 2

አንድ የበላይ አካል አባል፣ ስለ ቤቴል አበረታች ሪፖርት ያቀርብልናል፤ የቤቴል ቤተሰብ አባላት ደግሞ በዚህ ወረርሽኝ ወቅት ስላጋጠሟቸው ተፈታታኝ ሁኔታዎችና ስላገኟቸው አንዳንድ በረከቶች ተሞክሯቸውን ያካፍሉናል።