ዓለም አቀፋዊ ዜና

ሰኔ 3, 2022

የ2022 የበላይ አካሉ ሪፖርት ቁጥር 4

አንድ የበላይ አካል አባል በምሥራቅ አውሮፓ ስለሚገኙ ወንድሞቻችን አንዳንድ መረጃዎችን ያቀርባል። በተጨማሪም ስደት ሲደርስብን በደስታ ለመጽናት የሚረዱ ቃለ መጠይቆችን ያሳየናል።