በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

መጋቢት 11, 2021
ሩሲያ

የሩሲያ ፍርድ ቤት የ73 ዓመት አረጋዊት የሆኑት እህት ቫለንቲና ሱቮሮቫ ጥፋተኛ ናቸው ብሎ ፈረደ

የሩሲያ ፍርድ ቤት የ73 ዓመት አረጋዊት የሆኑት እህት ቫለንቲና ሱቮሮቫ ጥፋተኛ ናቸው ብሎ ፈረደ

መጋቢት 11, 2021 በቼልያቢንስክ የሚገኘው የሜተለርጂቼስኪ አውራጃ ፍርድ ቤት እህት ቫለንቲና ሱቮሮቫ ጥፋተኛ ናቸው ብሎ ፈረደ። ፍርድ ቤቱ በእህት ቫለንቲና ላይ የሁለት ዓመት የገደብ እስር ፈርዶባቸዋል። እርግጥ በአሁኑ ወቅት ወህኒ አይወርዱም።