በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ሚያዝያ 5, 2021
ሩሲያ

የሩሲያ ፍርድ ቤት ወንድም ዩሪ ሳቨላየቭ ያቀረበውን ይግባኝ ውድቅ አደረገ

የሩሲያ ፍርድ ቤት ወንድም ዩሪ ሳቨላየቭ ያቀረበውን ይግባኝ ውድቅ አደረገ

የኖቮስብሪስክ ክልላዊ ፍርድ ቤት ሚያዝያ 5, 2021 ወንድም ዩሪ ሳቨላየቭ ያቀረበውን ይግባኝ ውድቅ በማድረግ መጀመሪያ ላይ የተፈረደበት የስድስት ዓመት እስራት እንዲጸና ወስኗል። ወንድም ዩሪ እንደገና ይግባኝ ይጠይቃል።