በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

መጋቢት 29, 2021
ሩሲያ

የሩሲያ ፍርድ ቤት ወንድም ሲምዮን ባይባክ ያቀረበውን ይግባኝ ውድቅ አደረገ

የሩሲያ ፍርድ ቤት ወንድም ሲምዮን ባይባክ ያቀረበውን ይግባኝ ውድቅ አደረገ

መጋቢት 29, 2021 የሮስቶቭ አውራጃ ፍርድ ቤት በወንድም ሲምዮን ባይባክ ላይ የተላለፈው የሦስት ዓመት ተኩል የገደብ እስራት እንዲጸና ወሰነ። እርግጥ ወንድም ሲምዮን አሁን ወህኒ አይወርድም።