በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

መጋቢት 11, 2021
ሩሲያ

የሩሲያ ፍርድ ቤት እህት አናስታሲያ ስይቸቫ ያቀረበችውን ይግባኝ ውድቅ አደረገ

የሩሲያ ፍርድ ቤት እህት አናስታሲያ ስይቸቫ ያቀረበችውን ይግባኝ ውድቅ አደረገ

ሩሲያ ውስጥ የአይሁዳውያን ራስ ገዝ ክልል ፍርድ ቤት እህት አናስታሲያ ስይቸቫ ያቀረበችውን ይግባኝ መጋቢት 11, 2021 ውድቅ አድርጓል። በመሆኑም መጀመሪያ ላይ የተፈረደባት የሁለት ዓመት የገደብ እስር ጸንቷል። እርግጥ እህት አናስታሲያ በአሁኑ ወቅት ወህኒ አትወርድም።