በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

መጋቢት 16, 2021
ሩሲያ

ወንድም ዬቭጌኒ ጎሊክ የገደብ እስራት ተበየነበት

ወንድም ዬቭጌኒ ጎሊክ የገደብ እስራት ተበየነበት

ሩሲያ ውስጥ በአይሁዳውያን ራስ ገዝ ክልል የሚገኘው የቢሮቢድዣን አውራጃ ፍርድ ቤት ጥር 20, 2021 ወንድም ዬቭጌኒ ጎሊክ ጥፋተኛ ነው የሚል ብይን አስተላለፈ። ወንድም ዬቭጌኒ የሁለት ዓመት ተኩል የገደብ እስር ተበይኖበታል። እርግጥ በአሁኑ ወቅት እስር ቤት አይገባም።