በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

መጋቢት 15, 2021
ሩሲያ

ወንድም ቭላድሚር ፊሊፖቭ የስድስት ዓመት የገደብ እስር ተፈረደባቸው

ወንድም ቭላድሚር ፊሊፖቭ የስድስት ዓመት የገደብ እስር ተፈረደባቸው

በፕሪሞርይስ ክልል የሚገኘው የናደዠዲንስኪ አውራጃ ፍርድ ቤት መጋቢት 15, 2021 የ77 ዓመት አረጋዊ የሆኑት ወንድም ቭላድሚር ፊሊፖቭ ጥፋተኛ ናቸው የሚል ውሳኔ አሳልፏል። ፍርድ ቤቱ በወንድም ቭላድሚር ላይ የስድስት ዓመት የገደብ እስር በይኖባቸዋል። እርግጥ አሁን ወህኒ አይወርዱም።