በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ወንድም ሰርጌ አናኒን

ግንቦት 16, 2022
ሩሲያ

ሰርጌ አናኒን በአምላክ ላይ ያለው እምነት ተጠናክሯል

ሰርጌ አናኒን በአምላክ ላይ ያለው እምነት ተጠናክሯል

በኬሜሮቮ ክልል የሚገኘው የቤሎቭስኪ ከተማ ፍርድ ቤት በወንድም ሰርጌ አናኒን ጉዳይ ላይ በቅርቡ ብይን እንደሚያስተላልፍ ይጠብቃል። አቃቤ ሕጉ እንዲተላለፍበት የሚፈልገውን ብይን ገና አላሳወቀም።

የክሱ ሂደት

 1. የካቲት 9, 2021

  የወንጀል ክስ ተመሠረተበት። የጽንፈኛ ድርጅትን እንቅስቃሴዎች አስተባብረሃል በሚል ተከሰሰ

 2. የካቲት 14, 2021

  ተይዞ ማረፊያ ቤት እንዲቆይ ተደረገ

 3. የካቲት 16, 2021

  የቁም እስረኛ ተደረገ

 4. ጥር 25, 2022

  ጉዳዩ በፍርድ ቤት መታየት ጀመረ

አጭር መግለጫ

ይሖዋ አምላክ በሩሲያም ሆነ በምድር ዙሪያ ላሉ ታማኝ አገልጋዮቹ ፍቅሩን፣ ድጋፉንና በረከቱን አትረፍርፎ እንደሚያፈስላቸው እርግጠኞች ነን።—ሚልክያስ 3:10