በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የይሖዋ ምሥክሮችን የሚመለከቱ ዜናዎችን ኢንተርኔት ላይ እንድታነብ እንጋብዝሃለን። የሕግና የመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች እንዲጠቀሙባቸው ታስበው የተዘጋጁ ሌሎች መረጃዎችም አሉ።

ሕግ ነክ ጉዳዮች

በዓለም ዙሪያ ያሉ የይሖዋ ምሥክሮችን የሚመለከቱ ከሕግ እና ከሰብዓዊ መብት ጋር የተያያዙ ጉዳዮች።

ዓለም አቀፋዊ ዜና

የ2022 የበላይ አካሉ ሪፖርት ቁጥር 3

አንድ የበላይ አካል አባል በምሥራቅ አውሮፓ ባለው ጦርነት ምክንያት የሚሰማንን ጭንቀት ለመቋቋም የሚረዱ ነጥቦችን ያብራራል።