በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የካቲት 19, 2020
ዓለም አቀፋዊ ዜና

ሙሉው አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ በአሜሪካ ምልክት ቋንቋ ወጣ

ሙሉው አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ በአሜሪካ ምልክት ቋንቋ ወጣ

መስማት የተሳናቸው ሰዎች በአሜሪካ ምልክት ቋንቋ የተዘጋጀውን መጽሐፍ ቅዱስ ሲያገኙ የተሰማቸውን ደስታና በሕይወታቸው ያመጣውን ለውጥ ሲገልጹ ተመልከት።