አማርኛ
ታሪካዊ ኩነቶች—አዘርባጃን
/assets/ct/b025754cdb/images/syn_placeholder_sqr.png

አዘርባጃን

ታሪካዊ ኩነቶች—አዘርባጃን

ታሪካዊ ኩነቶች—አዘርባጃን
  1. ጥር 29, 2010—የአዘርባጃን የሃይማኖት ማኅበራት እንቅስቃሴ ቁጥጥር ኮሚቴ፣ የይሖዋ ምሥክሮች ዳግም ለመመዝገብ ያስገቡትን ማመልከቻ ውድቅ አደረገ

  2. ግንቦት 8, 2009—መንግሥት የሃይማኖት ነፃነትን በሚደነግገው ሕግ ላይ ለውጥ አደረገ፤ ይህም ሃይማኖቶች ድጋሚ እንዲመዘገቡ የሚጠይቅ ነው

  3. የካቲት 7, 2002—የባኩ የይሖዋ ምሥክሮች ሃይማኖታዊ ማኅበር ዳግም ምዝገባ በሃይማኖት ማኅበራት እንቅስቃሴ ቁጥጥር ኮሚቴ ተቀባይነት አገኘ

  4. ጥር 25, 2001—አዘርባጃን የአውሮፓ ምክር ቤት 43ኛ አባል ሆነች

  5. ታኅሣሥ 22, 1999—የባኩ የይሖዋ ምሥክሮች ሃይማኖታዊ ማኅበር በፍትሕ ሚኒስቴር ተመዘገበ