ታኅሣሥ 16, 2018 በካራ፣ ቶጎ የክርስቲያን ግሪክኛ ቅዱሳን መጻሕፍት አዲስ ዓለም ትርጉም በካቢዬ ቋንቋ መውጣቱ ተገለጸ። በዚያው ቀን ማድሪድ፣ ስፔን ውስጥ ከአዲስ ዓለም ትርጉም ላይ የማቴዎስና የዮሐንስ መጻሕፍት በስፓንኛ ምልክት ቋንቋ መውጣታቸው ተገለጸ። አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ በሙሉ ወይም በከፊል በ178 ቋንቋዎች ተተርጉሟል።