በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ጥር 21, 2019
አዲስ ነገር

አዲስ ዓለም ትርጉም በታጋሎግ ቋንቋ ወጣ

አዲስ ዓለም ትርጉም በታጋሎግ ቋንቋ ወጣ

ጥር 20, 2019 በኬሶን ሲቲ፣ ፊሊፒንስ የተሻሻለው አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ በታጋሎግ ቋንቋ መውጣቱ ተገለጸ። አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ በሙሉ ወይም በከፊል በ179 ቋንቋዎች ተተርጉሟል፤ ከእነዚህ መካከል በ2013 በወጣው እትም ላይ ተመሥርተው ተሻሽለው የወጡ 19 ቋንቋዎችም ይገኙበታል።