በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ጥር 1, 2020
አዲስ ነገር

“የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት በኢንተርኔት” የሚለው ዓምድ በአረብኛና በቻይንኛ ተጀመረ

“የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት በኢንተርኔት” የሚለው ዓምድ በአረብኛና በቻይንኛ ተጀመረ

ከአሁን ጀምሮ “የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት በኢንተርኔት” የሚለውን ዓምድ jw.org ላይ በቻይንኛ ማንዳሪን (ቀለል ያለ)፣ በቻይንኛ ማንዳሪን (የጥንቱ)፣ በቻይንኛ ካንቶንኛ (ቀለል ያለ)፣ በቻይንኛ ካንቶንኛ (የጥንቱ) እና በአረብኛ ማግኘት ይቻላል።

ይህ ዓምድ በእንግሊዝኛ እና በፖርቱጋልኛም ይገኛል። ይሁንና ይህ ዓምድ መጽሐፍ ቅዱስን በግል የምናስተምርበትን ዝግጅት አይተካም። ሆኖም መጽሐፍ ቅዱስን በመጀመሪያ በራስህ መመርመር የምትፈልግ ከሆነ ወይም ከይሖዋ ምሥክሮች ጋር በአካል ተገናኝተህ ማጥናት የማትችል ከሆነ “የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት በኢንተርኔት” የሚለውን ዓምድ መጠቀም ትችላለህ።