በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

አዲስ ነገር

“የመጽሐፍ ቅዱስ ማጥኛ መሣሪያዎች” የተባለ አዲስ ገጽ

“የመጽሐፍ ቅዱስ ማጥኛ መሣሪያዎች” የተባለ አዲስ ገጽ

JW.ORG በተባለው ድረ ገጻችን ላይ “የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች” በሚለው ሥር “የመጽሐፍ ቅዱስ ማጥኛ መሣሪያዎች” የተባለ አዲስ ገጽ ተካትቷል። ይህ አዲስ ገጽ መማሪያ መጻሕፍትን፣ ቪዲዮዎችንና ለጥናት የሚረዱ ተጨማሪ መሣሪያዎችን የያዘ ነው። “የመጽሐፍ ቅዱስ ማጥኛ መሣሪያዎች” የተባለው ገጽ ቀደም ሲል “ለወጣቶች” በሚለው ሥር ይገኙ የነበሩትን ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? በተባለው መጽሐፍ ላይ የተመሠረቱ የማጥኛ ጽሑፎችንም ይዟል።

የመጽሐፍ ቅዱስ ማጥኛ መሣሪያዎች” የተባለውን ገጽ ጎብኝ።