ታኅሣሥ 31, 2025
አዲስ ነገር
JW Library Sign Language® አፕሊኬሽን ተቋርጧል
JW Library Sign Language አፕሊኬሽን ስለተቋረጠ ከአፕሊኬሽን ስቶሮች እንዲወጣ ይደረጋል። የምልክት ቋንቋ ጽሑፎች ከዚህ በኋላ የሚገኙት JW Library አፕሊኬሽን ላይ ነው፤ የምልክት ቋንቋ ተጠቃሚዎች ከቀድሞው አፕሊኬሽን የዘመኑ ገጽታዎችን JW Library ላይ ማግኘት ይችላሉ። ሌሎች ማሻሻያዎችም በየጊዜው ይደረጋሉ።

