በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ጥቅምት 28, 2019
አዲስ ነገር

አዲስ ዓለም ትርጉም በማያ፣ በቴሉጉና በጾጺል ቋንቋዎች ወጣ

አዲስ ዓለም ትርጉም በማያ፣ በቴሉጉና በጾጺል ቋንቋዎች ወጣ

ጥቅምት 25, 2019 በሜሪዳ፣ ዩካታን፣ ሜክሲኮ አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ በማያ ቋንቋ መውጣቱ ተገለጸ። በዚያው ዕለት በሃይድራባድ፣ ሕንድ አዲስ ዓለም ትርጉም በቴሉጉ ቋንቋ የወጣ ሲሆን በቱስትላ ጉትዬሬዝ፣ ቺያፓስ፣ ሜክሲኮ ደግሞ በጾጺል ቋንቋ ወጥቷል። አዲስ ዓለም ትርጉም በሙሉ ወይም በከፊል በ185 ቋንቋዎች ተተርጉሟል።