በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

መስከረም 2, 2019
አዲስ ነገር

አዲስ ዓለም ትርጉም በሉኦ ቋንቋ ወጣ

አዲስ ዓለም ትርጉም በሉኦ ቋንቋ ወጣ

ነሐሴ 30, 2019 በኪሱሙ፣ ኬንያ አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ በሉኦ ቋንቋ መውጣቱ ተገለጸ። አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ በሙሉ ወይም በከፊል በ184 ቋንቋዎች ተተርጉሟል።