ድራማዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ

ይሖዋ ታማኝ ፍቅር ከማሳየት ወደኋላ አላለም

አማርኛ
ይሖዋ ታማኝ ፍቅር ከማሳየት ወደኋላ አላለም
https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/ksl/univ/pt/ksl_univ_lg.jpg

ይሖዋ ታማኝ ፍቅር ከማሳየት ወደኋላ አላለም

ዮሴፍ አስጨናቂ ሁኔታ ቢያጋጥመውም ለአምላክም ሆነ ለሌሎች ፍቅር ያሳየው እንዲሁም መከራ ባጋጠመው ጊዜም ጭምር የይሖዋን ፍቅር የተመለከተው እንዴት እንደሆነ የሚያሳየውን ይህንን ቪዲዮ እንድትመለከት እንጋብዝሃለን። ቪዲዮው በዘፍጥረት 37:1-36 እና 39:1-47:12 ላይ የተመሠረተ ነው።

 

እነዚህንስ አይተሃቸዋል?

በድፍረት ከአምላክ ጋር ሂድ

ዮሴፍ—ለማባበያ እጅ አልሰጠም

የዮሴፍ ምሳሌ በኃጢአት ማባበያ ላለመሸነፍና በመከራ ለመጽናት የሚረዳህ እንዴት እንደሆነ ተመልከት።