ሐዘን ለደረሰባቸው የሚሆን ማጽናኛ አጫውት ሐዘን ለደረሰባቸው የሚሆን ማጽናኛ የምንወደውን ሰው በሞት ስናጣ አምላክ ስሜታችንን እንደሚረዳልን እንዴት እናውቃለን? ይቅርታ፣ ማጫወቻው መሥራት አልቻለም። ይህን ቪዲዮ አውርድ እነዚህንስ አይተሃቸዋል? ንቁ! ሐዘን ለደረሰባቸው የሚሆን እርዳታ መጽሐፍ ቅዱስ ሐዘን ለደረሰባቸው ሰዎች የሚሆን ማጽናኛ፣ ተስፋና እርዳታ ይሰጣል። የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው መጽሐፍ ቅዱስ ብታነብ የሚያጽናናህ ሐሳብ ታገኝበታለህ አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የገቡ ወይም ሐዘንና ጭንቀት የደረሰባቸው ብዙ ሰዎች ከመጽሐፍ ቅዱስ መጽናኛ አግኝተዋል። ተጨማሪ ርዕሰ ጉዳዮች የምትወዱት ሰው ሲሞት የደረሰብህን ሐዘን ለመቋቋም የሚረዱ አንዳንድ ጠቃሚ ምክሮችን ተመልከት። መጠበቂያ ግንብ የምትወደውን ሰው በሞት ብታጣም በሕይወትህ ደስተኛ መሆን ትችላለህ? የምትወደውን ሰው በሞት ማጣትህ ያስከተለብህን ሐዘን ለመቋቋም የሚረዱህን አምስት ጠቃሚ ምክሮች እንድታነብ እንጋብዝሃለን። የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው ትንሣኤ ምንድን ነው? ወደፊት እነማን ከሞት እንደሚነሱ ስታውቅ ልትገረም ትችላለህ። ስለ እኛ አንድ የይሖዋ ምሥክር እንዲያነጋግርህ ትፈልጋለህ? መልስ ያላገኘህለት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄ አለ? ወይም ስለ ይሖዋ ምሥክሮች ማወቅ ትፈልጋለህ? አንድ የይሖዋ ምሥክር እንዲያነጋግርህ ጥያቄ አቅርብ። አትም አጋራ አጋራ ሐዘን ለደረሰባቸው የሚሆን ማጽናኛ ተጨማሪ ርዕሰ ጉዳዮች ሐዘን ለደረሰባቸው የሚሆን ማጽናኛ አማርኛ ሐዘን ለደረሰባቸው የሚሆን ማጽናኛ https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/501100047/univ/art/501100047_univ_sqr_xl.jpg mrt ርዕስ 54