የአምላክ ወዳጅ መሆን ይቻላል?

የአምላክ ወዳጅ መሆን ይቻላል?

አፍቃሪ የሆነው አባታችን እሱን የሚፈልጉ ሁሉ ወዳጆቹ እንዲሆኑ ግብዣ አቅርቦላቸዋል። አንተስ ግብዣውን ትቀበላለህ?