ከ1914 ወዲህ የዓለም ሁኔታ ተቀይሯል

ከ1914 ወዲህ የዓለም ሁኔታ ተቀይሯል

መጽሐፍ ቅዱስ “መጨረሻዎቹ ቀናት” ተለይተው የሚታወቁባቸው ክስተቶች የትኞቹ እንደሆኑ እንዲሁም በዚያ ዘመን ሰዎች ምን ዓይነት ባሕርይ እንደሚኖራቸው ይገልጻል። (2 ጢሞቴዎስ 3:1) ከ1914 ጀምሮ እነዚህ ምልክቶች ከዚያ በፊት ታይቶ በማያውቅ መጠን እየተፈጸሙ ያሉት እንዴት እንደሆነ ተመልከት።