በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

አምላክ ምስሎችን ተጠቅመን የምናቀርበውን አምልኮ ይቀበላል?

አምላክ ምስሎችን ተጠቅመን የምናቀርበውን አምልኮ ይቀበላል?

አምላክ በዓይን አይታይም። ታዲያ ወደማናየው አምላክ መቅረብ የምንችለው እንዴት ነው? በዓይን የሚታዩ ነገሮችን ተጠቅመን ብናመልከው ወደ እሱ ይበልጥ መቅረብ የምንችል ይመስልሃል?