በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የአምላክ መንግሥት ምንድን ነው?

የአምላክ መንግሥት ምንድን ነው?

ኢየሱስ ምድር ላይ በነበረበት ወቅት ከየትኛውም ርዕሰ ጉዳይ ይበልጥ ያስተማረው ስለ አምላክ መንግሥት ነው። የአምላክ መንግሥት ምንድን ነው? ይህ መንግሥት አንተን የሚጠቅምህ እንዴት ነው?