የመጽሐፍ ቅዱስ ባለቤት ማን ነው?

የመጽሐፍ ቅዱስ ባለቤት ማን ነው?

መጽሐፍ ቅዱስን የጻፉት ሰዎች ከሆኑ እንዴት “የአምላክ ቃል” ሊባል ይችላል? (1 ተሰሎንቄ 2:13) አምላክ እንዲተላለፍ የፈለገውን መልእክት ለሰዎች እንዲደርስ ያደረገው እንዴት ነው?