እውነተኛ ፍቅር ምንድን ነው?

በልብወለድ መጻሕፍት ውስጥ የሚገለጸው ዓይነት ፍቅር በሐዘን ሊደመደም ይችላል። እውነተኛ ፍቅር ግን አስተማማኝ በሆኑት የመጽሐፍ ቅዱስ መመሪያዎች ላይ የተመሠረተ ነው።

እውነተኛ ፍቅር ምንድን ነው?—መግቢያ

መጠናናት እንደየባሕሉ ሊለያይ ቢችልም በዚህ ቪዲዮ ላይ ያሉት የመጽሐፍ ቅዱስ ምክሮች ትዳር አስበው ለሚጠናኑ ጥንዶች በጣም ጠቃሚ ናቸው።

እውነተኛ ፍቅር ምንድን ነው?

በዚህ ድራማ ላይ፣ ክርስቲያኖች ጥሩ የትዳር ጓደኛ እንዲመርጡ፣ ካገቡ በኋላም እውነተኛ ፍቅር ማሳየታቸውን እንዲቀጥሉ የሚረዱ የመጽሐፍ ቅዱስ ምክሮችን ተመልከት።