በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

አባካኙ ልጅ ተመለሰ

አንድ ወጣት ከልጅነቱ አንስቶ ከተማራቸው ክርስቲያናዊ እሴቶች ጋር የሚጋጭ ባሕርይና አኗኗር ካላቸው ሰዎች ጋር መቀራረብ ጀመረ። ባሕርይው እየተቀየረ ሲመጣ ቤተሰቦቹ ምን ያደርጉ ይሆን? በዛሬው ጊዜ ያሉ ወጣቶች የሚያጋጥሟቸውን አደጋዎች ከሚያሳየው ከዚህ ድራማ ምን ትምህርት እናገኛለን?