ታሪካችን—ከየት ወዴት?​—የሚስዮናዊነት አገልግሎት

ታሪካችን—ከየት ወዴት?​—የሚስዮናዊነት አገልግሎት

የይሖዋ ምሥክሮች ላለፉት በርካታት ዓመታት ሚስዮናውያንን ወደተለያዩ አገራት ሲልኩ ቆይተዋል፤ አንዳንዶቹ የተላኩት እጅግ ርቀው ወደሚገኙ አካባቢዎች ነው።