ታሪካችን—ከየት ወዴት?​—ቲኦክራሲያዊ የግንባታ ሥራ

ታሪካችን—ከየት ወዴት?​—ቲኦክራሲያዊ የግንባታ ሥራ

የይሖዋ ምሥክሮች፣ መጽሐፍ ቅዱስን ከማስተማሩ ሥራ እንዲሁም ከአምልኮ ስፍራ ፍላጎት ጋር ተያይዞ እየጨመሩ ያሉ ጥያቄዎችን ለማስተናገድ ሲሉ በዓለም ዙሪያ ያለማቋረጥ ሕንፃዎችን እየገነቡ ነው።