ታሪካችን—ከየት ወዴት?​—በፊልምና በቪዲዮ ማስተማር

ታሪካችን—ከየት ወዴት?​—በፊልምና በቪዲዮ ማስተማር

የይሖዋ ምሥክሮች በአምልኳቸው እና በአገልግሎታቸው ላይ ፊልምና ቪዲዮ መጠቀም ከጀመሩ 100 ዓመት አልፏቸዋል።