በእምነታቸው ምሰሏቸው—ርብቃ

በእምነታቸው ምሰሏቸው—ርብቃ

በእምነታቸው ምሰሏቸው የተባለው ተከታታይ ክፍል ጠንካራ እምነት እንዳሳዩ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተጠቀሱ ሰዎችን ምሳሌ ያስቃኘናል። በዚህ ቪዲዮ ላይ ርብቃ ከተወችው ግሩም ምሳሌ ምን ትምህርት እንደምናገኝ እንመለከታለን።