የይሖዋ ወዳጅ ሁን—ኦሪጅናል መዝሙሮች

የልጆችን ልብ የሚነኩ መዝሙሮች ስብስብ እነሆ!

አድናቂ ሁን

ለሚንከባከቡህ ሰዎች ምስጋናህን መግለጽ የምትችለው እንዴት ነው?

የመጽሐፍ ቅዱስ መጻሕፍትን በቃል መያዝ (ክፍል 3)

ከማቴዎስ እስከ ራእይ ያሉትን የክርስቲያን ግሪክኛ ቅዱሳን መጻሕፍትን ቅደም ተከተል ተማር።

የኢየሱስ ሕይወት ታሪክ

ኢየሱስ ምድር ሳለ ምን አድርጓል? በቅርቡስ ምን ያደርጋል?

የይሖዋ ወዳጅ ሁን—ማጀቢያ ሙዚቃ

የአምላክ ወዳጅ መሆን የምትችለው እንዴት ነው?

ደፋሯ አስቴር

አስቴር ትክክል እንደሆነ ለምታምንበት ነገር በድፍረት ቆማለች፤ አንተም እንደ እሷ ደፋር መሆን ትችላለህ!

ውዱ ልጄ

ልጆች የይሖዋ ስጦታዎች ናቸው። ወደፊት ገነት ስንገባ ስለሚጠብቀን አስደሳች ሕይወት ለልጆቻችሁ ዘምሩላቸው።

እንደ ሙሴ የዋህ መሆን እፈልጋለሁ

ሙሴ ከልጅነቱ አንስቶ ሕይወቱን በሙሉ ይሖዋን የታዘዘው እንዴት እንደሆነ ተመልከት።

ክልል ስብሰባ ደርሷል!

ክልል ስብሰባ ደርሷል! ጓጉተሃል?