በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ፍቅር ለዘላለም ይኖራል

ፍቅር ለዘላለም ይኖራል

(1 ቆሮንቶስ 13:8)

አውርድ፦

 1. 1. ዙሪያችን ያለው፣

  እዚህ የታደመው

  ፍቅር ያስዋበው ሕዝብ ነው።

  ይህ ዓይነት ፍቅር፣

  ይህ ዓይነት መዋደድ

  ባለም ላይ ከቶ የት አለ!

  (ቅድመ-አዝማች)

  ለዘላለም ይኖራል

  እውነተኛ ፍቅር።

  (አዝማች)

  አይከስምም ፍቅር፤

  የይሖዋ ጸጋ፣

  ስጦታ ነው።

  አይከስምም ፍቅር፤

  በሱ ነው ’ምንኖረው።

  የዛሬው ፍቅራችን

  ይኑር በልባችን

  ለዘላለም።

 2. 2. የኑሮ ትግል

  ጫናው ከባድ ሆኖ፣

  ስንዝል ኃይላችን ደክሞ፣

  ፍቅር ስናሳይ፣

  ሌሎችን ስንረዳ

  እናገኛለን እርካታ።

  (ቅድመ-አዝማች)

  ለዘላለም ይኖራል

  እውነተኛ ፍቅር።

  (አዝማች)

  አይከስምም ፍቅር፤

  የይሖዋ ጸጋ፣

  ስጦታ ነው።

  አይከስምም ፍቅር፤

  በሱ ነው ’ምንኖረው።

  የዛሬው ፍቅራችን

  ይኑር በልባችን።

  (አዝማች)

  አይከስምም ፍቅር፤

  የይሖዋ ጸጋ፣

  ስጦታ ነው።

  አይከስምም ፍቅር፤

  በሱ ነው ’ምንኖረው።

  የዛሬው ፍቅራችን

  ይኑር በልባችን

  ለዘላለም፣

  ለዘላለም፣

  ለዘላለም።