በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ጊዜ ስጠው ለሱ

ጊዜ ስጠው ለሱ

አውርድ፦

 1. 1. አቤት ቀኑ!

  ፈጥኖ ያልፋል ሰዓቱ።

  ውጥረቱ መብዛቱ በየለቱ።

  ሁሌም ቅድሚያው ግን ለይሖዋ ነው።

  (አዝማች)

  ጊዜ ስጠው ለሱ፣

  ለማድረግ ፈቃዱን።

  የቀረው ይቅር እንጂ ያለም ኑሮ፤

  ጊዜ ስጠው ለሱ።

 2. 2. በጸሎት

  ሁሌ ካላናገርነው፣

  እንዴት ብለን ነው ወዳጅ ’ምንሆነው?

  ጊዜያችንን ካልሰጠነው።

  ስለዚህ . . .

  (አዝማች)

  ጊዜ ስጠው ለሱ፣

  ለማድረግ ፈቃዱን።

  የቀረው ይቅር እንጂ ያለም ኑሮ፤

  ጊዜ ስጠው ለሱ።

  (መሸጋገሪያ)

  ጊዜ፣

  ውለታውን ለማስታወስ።

  ጊዜ፣

  በተስፋው ለማሰላሰል።

  ግድ ይላል ጊዜ መግዛት!

  ጊዜ

  ጊዜ

  ጊዜ መግዛት።

  (አዝማች)

  ጊዜ ስጠው ለሱ፣

  ለማድረግ ፈቃዱን።

  የቀረው ይቅር እንጂ ያለም ኑሮ፤

  ጊዜ ስጠው ለሱ።

  ጊዜ

  እንግዛ።

  ጊዜ

  ጊዜ

  እንግዛ።

  ጊዜ

  እንግዛ።

  ጊዜ።