በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

እንሩጥ

እንሩጥ

አውርድ፦

 1. 1. ከንግዲህ

  ወደፊት ግፋ፤

  አትይ ወደኋላ፤

  ገስግስ በተስፋ።

  ጊዜው ሳለ ዛሬ

  እምነትህን ገንባ።

  ፍጠን፣ አትዘናጋ፤

  ሸክምህን ጣል።

  (አዝማች)

  ተነስ፣

  እንሩጥ በጽናት።

  በሕይወት ሩጫ።

  በል እንሩጥ፤ አዎ፣ እንሩጥ።

  ተስፋውን አንርሳ።

  አዎ፣ እንሩጥ በጽናት።

  አታቁም ላንድ አፍታ፤

  አይዞህ፣ በል በርታ።

  ሩጥ በጽናት።

  ሩጥ በጽናት።

 2. 2. ሽልማቱ

  አያስቆጭም፣ ይክሳል፤

  ብዙ ነው ወሮታው

  ድል ለሚነሳ።

  (አዝማች)

  ተነስ፣

  እንሩጥ በጽናት።

  በሕይወት ሩጫ።

  በል እንሩጥ፤ አዎ፣ እንሩጥ።

  ተስፋውን አንርሳ።

  አዎ፣ እንሩጥ በጽናት።

  አታቁም ላንድ አፍታ፤

  አይዞህ፣ በል በርታ።

  ሩጥ በጽናት።

  ሩጥ በጽናት።

  በሕይወት ሩጫ።

  (መሸጋገሪያ)

  ዓለም ቢሞክር፣ ቢጥር አብዝቶ

  ፊት አትስጥ ለፈተናው፤

  እጆችህ አይዛሉ ከቶ።

  በርታ፣

  እንሩጥ በጽናት።

  እንሩጥ በጽናት።

  (አዝማች)

  ተነስ፣

  እንሩጥ በጽናት።

  በሕይወት ሩጫ።

  በል እንሩጥ፤ አዎ፣ እንሩጥ።

  ተስፋውን አንርሳ።

  አዎ፣ እንሩጥ በጽናት።

  አታቁም ላንድ አፍታ፤

  አይዞህ፣ በል በርታ።

  ሩጥ በጽናት።

  ሩጥ በጽናት።

  በሕይወት ሩጫ።

  በሕይወት ሩጫ።

  ሩጥ እስከመጨረሻው።

  አይዞህ፣ እንበርታ፤

  እንጽና።

  በል እንሩጥ

  በጽናት።

  በሕይወት ሩጫ!