በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

እናመስግንህ

እናመስግንህ

አውርድ፦

 1. 1. ውስጤ ሲረበሽ፣

  ሳጣ ሰላሜን

  ሰምተኸኛል፤

  ላመስግን አንተን።

 2. 2. ችግር አጋጥሞን

  ስንለምንህ

  ሰምተኸናል፤

  እናመስግንህ።

 3. 3. የመጣው ቢመጣ አንጨነቅም።

  ባንተ ተማምነናል፤

  እባክህ ልባችንን ጠብቅልን።

 4. 4. ፈተና ሲገጥመን

  አረጋጋኸን፤

  ደግ አባት ነህ፤

  እናመስግንህ።

 5. 5. አትተውም ታማኞችህን፤

  አባታችን፣ እናመስግንህ።