በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ተወው ለሱ

ተወው ለሱ

አውርድ፦

 1. 1. ስታዝን፣ ሲከፋህ፣

  የልብህ ጭንቀት ሲበዛ

  ይሖዋን አትርሳ፤

  ፍቅሩን አትዘንጋ።

  (ቅድመ አዝማች)

  አይዞህ፣ በርታ፤

  ወዳጅ አለህ ’ማይከዳ።

  (አዝማች)

  ልብህን አፍስስ በፊቱ፤

  ጭንቀትህን ተወው ለሱ።

  ልመናህን ይሰማል፤

  ሥቃያችን ይገባዋል።

  ጭንቀት አይሆን መልሱ፤

  ተወው ለሱ። ተወው ለሱ። ተወው ለሱ።

 2. 2. ይህ ሁሉ ያልፍና

  አዲስ ዘመን ይመጣል።

  አይኖርም ያን ጊዜ

  እንባ፣ ሐዘን፣ ትካዜ።

  (ቅድመ አዝማች)

  እስከዚያው ግን

  ቻል አድርገው እንደምንም።

  ብቻ

  (አዝማች)

  ልብህን አፍስስ በፊቱ፤

  ጭንቀትህን ተወው ለሱ።

  ልመናህን ይሰማል፤

  ሥቃያችን ይገባዋል።

  ጭንቀት አይሆን መልሱ፤

  ተወው ለሱ። ተወው ለሱ። ተወው ለሱ።

  (አዝማች)

  ልብህን አፍስስ በፊቱ፤

  ጭንቀትህን ተወው ለሱ።

  ልመናህን ይሰማል፤

  ሥቃያችን ይገባዋል።

  ጭንቀት አይሆን መልሱ፤

  ተወው ለሱ። ተወው ለሱ። ተወው ለሱ።

  ተወው ለሱ። ተወው ለሱ።