በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

“መልካሙን የእምነት ገድል ተጋደል”

“መልካሙን የእምነት ገድል ተጋደል”

አውርድ፦

 1. 1. አሁንስ ከብዶኛል በቃኝ፤

  ትግል ገጥሜ ከራሴው ጋ።

  ፈተናው ማቆሚያ የለው፤

  ልቤ አዝኖ ነው የማለቅሰው።

  (ቅድመ-አዝማች)

  ከፍቶኝ አይቶ አይዞሽ ’ሚለኝ፣

  አምላክ አለኝ ስወድቅ የሚያነሳኝ።

  ቃሉ ያጽናናኛል፤

  ተስፋውን ያስታውሰኛል።

  (አዝማች)

  በጣም ቀርቧል ያ ጊዜ፤

  ያኔ አይኖርም ትካዜ።

  እስከዚያው ግን ልታገል፤

  እንደምንም ብዬ።

  ድል የኔ ይሆናል

  ከጸናሁ ባምላክ ኃይል።

  ኃይል።

  ከጸናሁ ባምላክ ኃይል።

 2. 2. ቃሉን ሳነብ እበረታለሁ።

  አልናወጥም፤ እጁን ይዣለሁ።

  (ቅድመ-አዝማች)

  ተስፋ ስቆርጥ በርቺ ’ሚለኝ፣

  አምላክ አለኝ ስወድቅ የሚያነሳኝ።

  ቃሉ ያጽናናኛል፤

  ተስፋውን ያስታውሰኛል።

  (አዝማች)

  በጣም ቀርቧል ያ ጊዜ፤

  ያኔ አይኖርም ትካዜ።

  እስከዚያው ግን ልታገል፤

  እንደምንም ብዬ።

  ድል የኔ ይሆናል

  ከጸናሁ ባምላክ ኃይል።

  ኃይል።

  ከጸናሁ ባምላክ ኃይል።

  ከጸናሁ ባምላክ ኃይል።

  ከጸናሁ ባምላክ ኃይል።

  (መሸጋገሪያ)

  ከጸናሁ ባምላክ ኃይል።

  ይደግፈኛል።

  ድል ይሰጠኛል።

  (አዝማች)

  በጣም ቀርቧል ያ ጊዜ፤

  ያኔ አይኖርም ትካዜ።

  እስከዚያው ግን ልታገል፤

  እንደምንም ብዬ።

  ድል የኔ ይሆናል

  ከጸናሁ ባምላክ ኃይል።