መጠበቂያ ግንብ ሐምሌ 2015 | ጭንቀትን መቋቋም የሚቻለው እንዴት ነው?

በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች የተለያዩ አደጋዎችና ሕይወታቸውን የሚያናጉ ሁኔታዎች ያጋጥሟቸዋል፤ አንዳንዶች ከሌሎች በተሻለ ሁኔታ የሚያጋጥማቸውን ጭንቀት መቋቋም ችለዋል። እንዴት?

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ጭንቀት የሌለበት ቦታ የለም!

መጠነኛ የሚባለው ጭንቀትም እንኳ ዕድሜን ሊያሳጥር እንደሚችል ጥናቶች አሳይተዋል። መቋቋም የሚቻለው እንዴት ነው?

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ስለ ገንዘብ መጨነቅ

አንድ ሰው መሠረታዊ የሆኑ ነገሮችን ለማግኘት በቢሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ ያስፈልግ በነበረበት ጊዜም እንኳ ቤተሰቡ የሚያስፈልገውን ነገር ማቅረብ ችሏል።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ስለ ቤተሰብ መጨነቅ

ባሏ ክህደት ስለፈጸመባትና ስለፈታት ሴት እንዲሁም ስላሳየችው ጽናትና እምነት የሚናገር ታሪክ።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ስለ አደጋ በማሰብ መጨነቅ

ጦርነት፣ ወንጀል፣ ብክለት፣ የአየር ንብረት መዛባትና ወረርሽኝ የሚያስከትለውን ጭንቀት መቋቋም የምንችለው እንዴት ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ የሰዎችን ሕይወት ይለውጣል

ሕይወቴ ከድጡ ወደ ማጡ ሄዶ ነበር

ስቲቨን መክዱወል ዓመፀኛ ወጣት የነበረ ቢሆንም ጓደኞቹ የፈጸሙት የግድያ ወንጀል በሕይወቱ ላይ ለውጥ እንዲያደርግ አነሳሳው።

አምላክን ማስደሰት እንችላለን?

የዚህን ጥያቄ መልስ ከባድ ስህተት ሠርተው ከነበሩት ከኢዮብ፣ ከሎጥና ከዳዊት ታሪክ ማግኘት ይቻላል።

ይህን ያውቁ ኖሯል?

በጥንት ዘመን ሰዎች በእጅ ወፍጮ የሚጠቀሙት እንዴት ነበር? ‘እቅፍ’ የሚለው አባባል ምን ያመለክታል?

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው

ክፋት የሚወገድበት ጊዜ ይመጣ ይሆን?

በተጨማሪም . . .

አምላክ ወደ እሱ ብጸልይ ይረዳኛል?

አምላክ በእኛ ላይ የሚደርሰው ችግር ያሳስበዋል?