በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

 የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ | ኢየሱስ ያድናል—ከምን?

የኢየሱስ ሞት መታሰቢያ ይከበራል—መቼና የት?

የኢየሱስ ሞት መታሰቢያ ይከበራል—መቼና የት?

ኢየሱስ፣ እሱ የሚያቀርበውን መሥዋዕት እንዲያስታውሱ ከመሞቱ በፊት በነበረው ምሽት ላይ ደቀ መዛሙርቱን አዝዟቸው ነበር። “ይህን ሁልጊዜ ለመታሰቢያዬ አድርጉት” በማለት ነገራቸው።—ሉቃስ 22:19

በዚህ ዓመት የኢየሱስ ሞት መታሰቢያ የሚከበረው ዓርብ፣ መጋቢት 25, 2007 (ሚያዝያ 3, 2015) ፀሐይ ከጠለቀች በኋላ ይሆናል። የይሖዋ ምሥክሮች፣ አንተና ቤተሰብህ በዚህ ዕለት ተገኝታችሁ የኢየሱስ ሞት በጣም አስፈላጊ የሆነው ለምን እንደሆነ እንዲሁም ለእናንተ ምን ጥቅም እንዳለው የሚያብራራውን ንግግር እንድታዳምጡ ይጋብዟችኋል።